-
ሉቃስ 9:58አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
58 ኢየሱስ ግን “ቀበሮዎች ጉድጓድ፣ የሰማይ ወፎችም ጎጆ አላቸው፤ የሰው ልጅ ግን ራሱን እንኳ የሚያሳርፍበት ቦታ የለውም” አለው።+
-
-
2 ቆሮንቶስ 8:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ጸጋ ታውቃላችሁና፤ በእሱ ድህነት እናንተ ባለጸጋ ትሆኑ ዘንድ እሱ ባለጸጋ ሆኖ ሳለ ለእናንተ ሲል ድሃ ሆኗል።+
-