ሉቃስ 9:60 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 60 እሱ ግን “ሙታን+ ሙታናቸውን እንዲቀብሩ ተዋቸው፤ አንተ ግን ሄደህ የአምላክን መንግሥት በየቦታው አውጅ” አለው።+