-
ሉቃስ 7:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 የጋበዘው ፈሪሳዊም ይህን ሲያይ “ይህ ሰው በእርግጥ ነቢይ ቢሆን ኖሮ የምትነካው ማን መሆኗንና ምን ዓይነት ሴት እንደሆነች ይኸውም ኃጢአተኛ መሆኗን ባወቀ ነበር” ብሎ በልቡ አሰበ።+
-
-
ሉቃስ 19:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ሰዎቹ ይህን ባዩ ጊዜ “ኃጢአተኛ ሰው ቤት ሊስተናገድ ገባ” ብለው ሁሉም አጉተመተሙ።+
-