-
ማርቆስ 2:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በመንገድ እያለፈ ሳለም የእልፍዮስን ልጅ ሌዊን በቀረጥ መሰብሰቢያው ቦታ ተቀምጦ አየውና “ተከታዬ ሁን” አለው። በዚህ ጊዜ ተነስቶ ተከተለው።+
-
-
ሉቃስ 5:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ይህ ከሆነም በኋላ ኢየሱስ ወጥቶ ሲሄድ ሌዊ የሚባል ቀረጥ ሰብሳቢ በቀረጥ መሰብሰቢያው ቦታ ተቀምጦ አየና “ተከታዬ ሁን” አለው።+
-