-
ማቴዎስ 4:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ከዚያን ጊዜ አንስቶ ኢየሱስ “መንግሥተ ሰማያት ስለቀረበ ንስሐ ግቡ” እያለ ይሰብክ ጀመር።+
-
-
ሉቃስ 10:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እንዲሁም በዚያ ያሉትን በሽተኞች ፈውሱ፤ ደግሞም ‘የአምላክ መንግሥት ወደ እናንተ ቀርቧል’ በሏቸው።+
-