ፊልጵስዩስ 2:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ምንጊዜም ማንኛውንም ነገር ሳታጉረመርሙና+ ሳትከራከሩ አድርጉ፤+ 15 ይህም በጠማማና በወልጋዳ ትውልድ+ መካከል እንከንና እድፍ የሌለባችሁ ንጹሐን የአምላክ ልጆች እንድትሆኑ ነው።+ በዚህ ዓለም ውስጥ እንደ ብርሃን አብሪዎች ታበራላችሁ፤+
14 ምንጊዜም ማንኛውንም ነገር ሳታጉረመርሙና+ ሳትከራከሩ አድርጉ፤+ 15 ይህም በጠማማና በወልጋዳ ትውልድ+ መካከል እንከንና እድፍ የሌለባችሁ ንጹሐን የአምላክ ልጆች እንድትሆኑ ነው።+ በዚህ ዓለም ውስጥ እንደ ብርሃን አብሪዎች ታበራላችሁ፤+