ሉቃስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የበኩር ልጇ የሆነውን ወንድ ልጅም ወለደች፤+ በእንግዶች ማረፊያም፣ ቦታ ስላላገኙ ልጁን በጨርቅ ጠቅልላ በግርግም ውስጥ አስተኛችው።+