-
ማቴዎስ 19:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ኢየሱስ ይህን ተናግሮ ከጨረሰ በኋላ ከገሊላ ወጥቶ ከዮርዳኖስ ማዶ ወዳሉት የይሁዳ ድንበሮች መጣ።+
-
-
ሉቃስ 9:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እነሱም ወጥተው በሄዱበት ሁሉ ምሥራቹን እየተናገሩና የታመሙትን እየፈወሱ ከመንደር ወደ መንደር በመሄድ ክልሉን አዳረሱ።+
-