-
ሉቃስ 5:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ፈሪሳውያንና ከእነሱ ወገን የሆኑ ጸሐፍት ይህን ባዩ ጊዜ “ከቀረጥ ሰብሳቢዎችና ከኃጢአተኞች ጋር የምትበሉትና የምትጠጡት ለምንድን ነው?” በማለት በደቀ መዛሙርቱ ላይ ማጉረምረም ጀመሩ።+
-
-
ሉቃስ 19:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ሰዎቹ ይህን ባዩ ጊዜ “ኃጢአተኛ ሰው ቤት ሊስተናገድ ገባ” ብለው ሁሉም አጉተመተሙ።+
-