-
ሉቃስ 4:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ከዚያም በገሊላ ምድር ወደምትገኘው ወደ ቅፍርናሆም ከተማ ወረደ። እዚያም በሰንበት ሕዝቡን ያስተምር ነበር፤+