ሚክያስ 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ዮሴፍም+ ከዳዊት ቤትና ወገን ስለነበር በገሊላ ከምትገኘው ከናዝሬት ከተማ ተነስቶ በይሁዳ ወዳለች ቤተልሔም+ ተብላ ወደምትጠራ የዳዊት ከተማ ወጣ።