-
ሚክያስ 6:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በይሖዋ ፊት ምን ይዤ ልቅረብ?
ከፍ ባለ ስፍራ በሚኖረው አምላክ ፊት ምን ይዤ ልስገድ?
ሙሉ በሙሉ የሚቃጠሉ መባዎችና
የአንድ ዓመት ጥጃዎች ይዤ ልቅረብ?+
-
-
ሚክያስ 6:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ሰው ሆይ፣ መልካም የሆነውን ነግሮሃል።
ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?
-
-
ማቴዎስ 9:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 እንግዲያው ሄዳችሁ ‘እኔ የምፈልገው ምሕረትን እንጂ መሥዋዕትን አይደለም’+ የሚለውን ቃል ትርጉም አስተውሉ። እኔ የመጣሁት ጻድቃንን ሳይሆን ኃጢአተኞችን ልጠራ ነውና።”
-