ማርቆስ 2:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “ሰንበት ለሰው ተሰጠ እንጂ ሰው ለሰንበት አልተፈጠረም።+ 28 በመሆኑም የሰው ልጅ የሰንበትም እንኳ ጌታ ነው።”+ ሉቃስ 6:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከዚያም “የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው” አላቸው።+