-
ማርቆስ 9:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 እኛን የማይቃወም ሁሉ ከእኛ ጋር ነውና።+
-
-
ሉቃስ 9:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 ኢየሱስ ግን “የማይቃወማችሁ ሁሉ ከእናንተ ጋር ስለሆነ አትከልክሉት” አለው።
-
-
ሉቃስ 11:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከእኔ ጎን ያልቆመ ሁሉ ይቃወመኛል፤ ከእኔ ጋር የማይሰበስብም ሁሉ ይበትናል።+
-