ማቴዎስ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “የተወለደው የአይሁዳውያን ንጉሥ የሚገኘው የት ነው?+ በምሥራቅ ሳለን ኮከቡን በማየታችን ልንሰግድለት* መጥተናል” አሉ።