ዮሐንስ 20:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዕብራውያን 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሚቀድሰውም ሆነ የሚቀደሱት ሰዎች፣+ ሁሉም ከአንድ አባት የመጡ ናቸውና፤+ ከዚህም የተነሳ እነሱን ወንድሞች ብሎ ለመጥራት አያፍርም፤+