ማቴዎስ 1:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሆኖም ይህን ለማድረግ አስቦ ሳለ የይሖዋ* መልአክ በሕልም ተገልጦለት እንዲህ አለው፦ “የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፣ ሚስትህ ማርያም የፀነሰችው በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ+ እሷን ወደ ቤት ለመውሰድ አትፍራ። ማቴዎስ 2:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሄሮድስ ከሞተ በኋላ የይሖዋ* መልአክ በግብፅ ለዮሴፍ በሕልም ተገልጦ+
20 ሆኖም ይህን ለማድረግ አስቦ ሳለ የይሖዋ* መልአክ በሕልም ተገልጦለት እንዲህ አለው፦ “የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፣ ሚስትህ ማርያም የፀነሰችው በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ+ እሷን ወደ ቤት ለመውሰድ አትፍራ።