-
ዮሐንስ 8:56አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
56 አባታችሁ አብርሃም ቀኔን እንደሚያይ ተስፋ በማድረግ እጅግ ተደሰተ፤ አይቶትም ደስ ተሰኘ።”+
-
-
ኤፌሶን 3:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ይህ ሚስጥር አሁን ለቅዱሳን ሐዋርያትና ነቢያት በመንፈስ እንደተገለጠው ባለፉት ትውልዶች ለነበሩ የሰው ልጆች አልተገለጠም ነበር።+
-
-
1 ጴጥሮስ 1:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ለእናንተ ስለሚሰጠው ጸጋ የተነበዩት ነቢያት ይህን መዳን በተመለከተ ትጋት የተሞላበት ምርምርና ጥልቅ ጥናት አካሂደዋል።+
-