ራእይ 14:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሌላ መልአክ ከቤተ መቅደሱ ቅዱስ ስፍራ* ወጥቶ በደመናው ላይ ለተቀመጠው “የአጨዳው ሰዓት ስለደረሰ ማጭድህን ስደድና እጨድ፤ ምክንያቱም የምድር መከር ደርሷል” ሲል በታላቅ ድምፅ ጮኸ።+
15 ሌላ መልአክ ከቤተ መቅደሱ ቅዱስ ስፍራ* ወጥቶ በደመናው ላይ ለተቀመጠው “የአጨዳው ሰዓት ስለደረሰ ማጭድህን ስደድና እጨድ፤ ምክንያቱም የምድር መከር ደርሷል” ሲል በታላቅ ድምፅ ጮኸ።+