ማርቆስ 4:33, 34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ኢየሱስ እንዲህ የመሳሰሉ በርካታ ምሳሌዎችን+ ተጠቅሞ መረዳት በሚችሉት መጠን ቃሉን ይነግራቸው ነበር። 34 እንዲያውም ያለምሳሌ አይነግራቸውም ነበር፤ ብቻቸውን በሚሆኑበት ጊዜ ግን ለደቀ መዛሙርቱ ሁሉንም ነገር ያብራራላቸው ነበር።+
33 ኢየሱስ እንዲህ የመሳሰሉ በርካታ ምሳሌዎችን+ ተጠቅሞ መረዳት በሚችሉት መጠን ቃሉን ይነግራቸው ነበር። 34 እንዲያውም ያለምሳሌ አይነግራቸውም ነበር፤ ብቻቸውን በሚሆኑበት ጊዜ ግን ለደቀ መዛሙርቱ ሁሉንም ነገር ያብራራላቸው ነበር።+