መሳፍንት 5:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ይሖዋ ሆይ፣ ጠላቶችህ ሁሉ ይጥፉ፣+አንተን የሚወዱ ግን ደምቃ እንደምትወጣ ፀሐይ ይሁኑ።” ከዚያ በኋላ ምድሪቱ ለ40 ዓመት አረፈች።* +