-
ማቴዎስ 15:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ሰባቱን ዳቦና ዓሣዎቹን ወሰደ፤ ካመሰገነ በኋላም ቆርሶ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው፤ ደቀ መዛሙርቱ ደግሞ ለሕዝቡ ሰጡ።+
-
-
ሉቃስ 9:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ከዚያም አምስቱን ዳቦና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ወደ ሰማይ ቀና በማለት ባረከ። ቆርሶም ለሕዝቡ እንዲያቀርቡ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው።
-