-
ማርቆስ 6:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 ዳቦውን የበሉትም 5,000 ወንዶች ነበሩ።
-
-
ሉቃስ 9:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በዚያም 5,000 ያህል ወንዶች ነበሩ። እሱ ግን ደቀ መዛሙርቱን “ሕዝቡን በሃምሳ በሃምሳ ከፋፍላችሁ አስቀምጧቸው” አላቸው።
-
-
ዮሐንስ 6:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ኢየሱስም “ሰዎቹ እንዲቀመጡ አድርጉ” አለ። በስፍራው ብዙ ሣር ስለነበር ሰዎቹ በዚያ ተቀመጡ፤ ወንዶቹም 5,000 ያህል ነበሩ።+
-