-
ማርቆስ 6:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 ከተሰናበታቸው በኋላ ግን ለመጸለይ ወደ አንድ ተራራ ወጣ።+
-
-
ሉቃስ 9:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በኋላም ብቻውን ሆኖ እየጸለየ ሳለ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እሱ መጡ፤ እሱም “ሕዝቡ እኔን ማን ይሉኛል?” ሲል ጠየቃቸው።+
-