-
ማርቆስ 6:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 ሁሉም እሱን ባዩት ጊዜ ተረበሹ። ሆኖም ወዲያውኑ አነጋገራቸው፤ ደግሞም “አይዟችሁ! እኔ ነኝ፤ አትፍሩ” አላቸው።+
-
-
ዮሐንስ 6:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 እሱ ግን “እኔ ነኝ፤ አትፍሩ!” አላቸው።+
-