-
ማርቆስ 3:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ብዙ ሰዎችን ፈውሶ ስለነበር ከባድ በሽታ የያዛቸው ሁሉ እሱን ለመንካት በዙሪያው ይጋፉ ነበር።+
-
-
ሉቃስ 6:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ኃይል ከእሱ እየወጣ+ ሁሉንም ይፈውስ ስለነበር ሕዝቡ ሁሉ ሊነካው ይፈልግ ነበር።
-