-
ማቴዎስ 14:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ከዚያም በጀልባው ውስጥ ያሉት “አንተ በእርግጥ የአምላክ ልጅ ነህ” ብለው ሰገዱለት።*
-
-
የሐዋርያት ሥራ 9:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ወዲያውም ስለ ኢየሱስ እሱ የአምላክ ልጅ እንደሆነ በምኩራቦቹ ውስጥ መስበክ ጀመረ።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 9:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ሳኦል ግን ይበልጥ እየበረታ ሄደ፤ በደማስቆ የሚኖሩ አይሁዶችን ኢየሱስ እሱ ክርስቶስ እንደሆነ አሳማኝ ማስረጃ እያቀረበ አፋቸውን ያስይዛቸው ነበር።+
-