ማርቆስ 9:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ነገር ግን እላችኋለሁ፣ ኤልያስ+ ስለ እሱ በተጻፈው መሠረት በእርግጥ መጥቷል፤ እነሱም የፈለጉትን ሁሉ አድርገውበታል።”+