-
ማቴዎስ 15:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ መልሶ “አንቺ ሴት፣ እምነትሽ ታላቅ ነው፤ በይ እንደ ፍላጎትሽ ይሁንልሽ” አላት። ልጇም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ተፈወሰች።
-
-
ዮሐንስ 4:51, 52አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
51 ሆኖም ሰውየው ወደዚያ እየወረደ ሳለ ባሪያዎቹ አገኙትና ልጁ በሕይወት እንዳለ* ነገሩት። 52 እሱም ልጁ ስንት ሰዓት ላይ እንደተሻለው ጠየቃቸው። እነሱም “ትናንት ሰባት ሰዓት ላይ ትኩሳቱ ለቀቀው” ብለው መለሱለት።
-