-
ማርቆስ 11:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 በሰማያት ያለው አባታችሁ በደላችሁን ይቅር እንዲላችሁ እናንተም ለመጸለይ በምትቆሙበት ጊዜ በማንም ሰው ላይ ያላችሁን ቅሬታ ሁሉ ይቅር በሉ።”+
-
-
ሉቃስ 17:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በቀን ሰባት ጊዜ ቢበድልህ እንኳ ‘ተጸጽቻለሁ’ እያለ ሰባት ጊዜ ወደ አንተ ከመጣ ይቅር ልትለው ይገባል።”+
-