-
ማቴዎስ 20:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እሱም “ምንድን ነው የፈለግሽው?” አላት። እሷም መልሳ “በመንግሥትህ እነዚህን ሁለቱን ልጆቼን፣ አንዱን በቀኝህ አንዱን ደግሞ በግራህ አስቀምጥልኝ” አለችው።+
-
-
1 ቆሮንቶስ 6:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ወይስ ቅዱሳን በዓለም ላይ እንደሚፈርዱ አታውቁም?+ ታዲያ እናንተ በዓለም ላይ የምትፈርዱ ከሆነ በጣም ተራ የሆኑ ጉዳዮችን ለመዳኘት አትበቁም?
-