-
ማርቆስ 10:39, 40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 እነሱም “እንችላለን” አሉት። በዚህ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “እኔ እየጠጣሁት ያለውን ጽዋ ትጠጣላችሁ፤ እኔ እየተጠመቅኩት ያለውን ጥምቀት ትጠመቃላችሁ።+ 40 በቀኜ ወይም በግራዬ መቀመጥ ግን ለተዘጋጀላቸው የሚሰጥ እንጂ በእኔ ፈቃድ የሚሆን አይደለም።”
-