ማቴዎስ 12:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እናንተ የእፉኝት ልጆች፣+ ክፉዎች ሆናችሁ ሳለ እንዴት መልካም ነገር ልትናገሩ ትችላላችሁ? አንደበት የሚናገረው በልብ ውስጥ የሞላውን ነውና።+