-
ማቴዎስ 18:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ስለዚህ በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጠው እንደዚህ ትንሽ ልጅ ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ነው፤+
-
-
ማርቆስ 10:43, 44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 በእናንተ መካከል ግን እንዲህ መሆን የለበትም፤ ከመካከላችሁ ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ሊሆን ይገባል፤+ 44 እንዲሁም ከመካከላችሁ ፊተኛ መሆን የሚፈልግ ሁሉ፣ የሁሉ ባሪያ ሊሆን ይገባል።
-