-
ሉቃስ 22:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ለመሆኑ በማዕድ ከተቀመጠና ቆሞ ከሚያገለግል ማን ይበልጣል? በማዕድ የተቀመጠው አይደለም? እኔ ግን በመካከላችሁ ያለሁት እንደ አገልጋይ ሆኜ ነው።+