-
ማርቆስ 11:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ኢየሱስም ኢየሩሳሌም ደረሰ፤ ከዚያም ወደ ቤተ መቅደስ ገባ፤ በዙሪያውም ያለውን ነገር ሁሉ ተመለከተ፤ ሆኖም ሰዓቱ ገፍቶ ስለነበር ከአሥራ ሁለቱ ጋር ወደ ቢታንያ ሄደ።+
-
-
ሉቃስ 21:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ኢየሱስ ቀን ቀን በቤተ መቅደስ ያስተምር ነበር፤ ሲመሽ ግን ወጥቶ ደብረ ዘይት በተባለው ተራራ ያድር ነበር።
-
-
ዮሐንስ 11:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ማርያምና እህቷ ማርታ+ በሚኖሩበት መንደር በቢታንያ አልዓዛር የተባለ ሰው ታሞ ነበር።
-