ሮም 13:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ፍቅር በባልንጀራው ላይ ክፉ አያደርግም፤+ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።+ ገላትያ 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 መላው ሕግ “ባልንጀራህን* እንደ ራስህ ውደድ” በሚለው አንድ ትእዛዝ ተፈጽሟልና።*+