ማቴዎስ 26:64 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 64 ኢየሱስም “አንተው ራስህ ተናገርከው። ነገር ግን እላችኋለሁ፦ ከዚህ በኋላ የሰው ልጅ+ በኃያሉ ቀኝ ተቀምጦ+ በሰማይ ደመና ሲመጣ ታያላችሁ”+ አለው። ማርቆስ 13:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ከዚያም የሰው ልጅ+ በታላቅ ኃይልና ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።+ ሉቃስ 21:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከዚያም የሰው ልጅ+ በኃይልና በታላቅ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።+