ሉቃስ 12:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 “ወገባችሁን ታጠቁ፤*+ መብራታችሁንም አብሩ፤+ ፊልጵስዩስ 2:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይህም በጠማማና በወልጋዳ ትውልድ+ መካከል እንከንና እድፍ የሌለባችሁ ንጹሐን የአምላክ ልጆች እንድትሆኑ ነው።+ በዚህ ዓለም ውስጥ እንደ ብርሃን አብሪዎች ታበራላችሁ፤+
15 ይህም በጠማማና በወልጋዳ ትውልድ+ መካከል እንከንና እድፍ የሌለባችሁ ንጹሐን የአምላክ ልጆች እንድትሆኑ ነው።+ በዚህ ዓለም ውስጥ እንደ ብርሃን አብሪዎች ታበራላችሁ፤+