-
ሉቃስ 13:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 የቤቱ ባለቤት ተነስቶ አንዴ በሩን ከዘጋው በኋላ ውጭ ቆማችሁ ‘ጌታ ሆይ፣ ክፈትልን’+ እያላችሁ በሩን ብታንኳኩ ‘ከየት እንደመጣችሁ አላውቅም’ ብሎ ይመልስላችኋል።
-
-
ሉቃስ 13:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 እሱ ግን ‘ከየት እንደመጣችሁ አላውቅም። እናንተ ክፉ አድራጊዎች ሁሉ፣ ከእኔ ራቁ!’ ይላችኋል።
-