ራእይ 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ራእይ 20:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሲያሳስታቸው የነበረው ዲያብሎስም፣ አውሬውና+ ሐሰተኛው ነቢይ ወዳሉበት ወደ እሳቱና ወደ ድኙ ሐይቅ ተወረወረ፤+ እነሱም ለዘላለም ቀንና ሌሊት ይሠቃያሉ።*