-
ዘካርያስ 13:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “ሰይፍ ሆይ፣ በእረኛዬ+ ይኸውም
በወዳጄ ላይ ንቃ” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።
-
-
ማርቆስ 14:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 በዚህ ጊዜ ሁሉም ጥለውት ሸሹ።+
-