-
ሉቃስ 23:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በዚህ ጊዜ ጲላጦስ “አንተ የአይሁዳውያን ንጉሥ ነህ?” ሲል ጠየቀው። እሱም መልሶ “አንተው ራስህ እኮ እየተናገርከው ነው” አለው።+
-
-
ዮሐንስ 18:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ስለሆነም ጲላጦስ ወደ ገዢው መኖሪያ ተመልሶ ገባና ኢየሱስን ጠርቶ “አንተ የአይሁዳውያን ንጉሥ ነህ?” አለው።+
-