መዝሙር 22:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሚያዩኝ ሁሉ ያላግጡብኛል፤+በንቀትና በፌዝ ጭንቅላታቸውን እየነቀነቁ እንዲህ ይሉኛል፦+ መዝሙር 109:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የእነሱ መሳለቂያ ሆንኩ።+ ሲያዩኝ ራሳቸውን ይነቀንቃሉ።+