ማርቆስ 15:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 የቤተ መቅደሱ መጋረጃም+ ከላይ እስከ ታች ለሁለት ተቀደደ።+ ሉቃስ 23:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ይህም የሆነው የፀሐይ ብርሃን በመጥፋቱ ነው፤ ከዚያም የቤተ መቅደሱ መጋረጃ+ መሃል ለመሃል ተቀደደ።+