ማርቆስ 15:42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ቀኑ በመገባደዱና የዝግጅት ቀን ማለትም የሰንበት ዋዜማ በመሆኑ ሉቃስ 23:54 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 54 ዕለቱ የዝግጅት ቀን ነበር፤+ ሰንበት+ የሚጀምርበት ጊዜም ተቃርቦ ነበር። ዮሐንስ 19:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጊዜው የፋሲካ* የዝግጅት ቀን+ ነበር፤ ሰዓቱ ደግሞ ስድስት ሰዓት ገደማ ነበር። ጲላጦስም አይሁዳውያኑን “እነሆ፣ ንጉሣችሁ!” አላቸው።