-
ማቴዎስ 10:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ስለዚህ አትፍሯቸው፤ የተሸፈነ ሁሉ መገለጡ፣ ሚስጥር የሆነም ሁሉ መታወቁ አይቀርም።+
-
-
ሉቃስ 12:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ይሁንና የተሰወረ መገለጡ፣ ሚስጥር የሆነም መታወቁ አይቀርም።+
-