ሉቃስ 8:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ስለዚህ እንዴት እንደምታዳምጡ በጥሞና አስቡ፤ ላለው ተጨማሪ ይሰጠዋልና፤+ የሌለው ግን እንዳለው አድርጎ የሚያስበው ነገር እንኳ ይወሰድበታል።”+ ያዕቆብ 1:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሆኖም ነፃ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ+ በትኩረት የሚመለከትና በዚያ የሚጸና ሰው ሰምቶ የሚረሳ ሳይሆን በሥራ ላይ የሚያውል ሰው ነው፤ በሚያደርገውም ነገር ደስተኛ ይሆናል።+
25 ሆኖም ነፃ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ+ በትኩረት የሚመለከትና በዚያ የሚጸና ሰው ሰምቶ የሚረሳ ሳይሆን በሥራ ላይ የሚያውል ሰው ነው፤ በሚያደርገውም ነገር ደስተኛ ይሆናል።+