-
ሉቃስ 8:38, 39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 አጋንንት የወጡለት ሰው ግን አብሮት ይሆን ዘንድ ደጋግሞ ለመነው፤ ሆኖም ኢየሱስ ሰውየውን እንዲህ ሲል አሰናበተው፦+ 39 “ወደ ቤትህ ተመለስ፤ አምላክ ያደረገልህንም ነገር ተናገር።” ሰውየውም ኢየሱስ ያደረገለትን ነገር በከተማው ሁሉ እያወጀ ሄደ።
-