ሉቃስ 4:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከዚያም ወዳደገበት ቦታ ወደ ናዝሬት መጣ፤+ እንደ ልማዱም በሰንበት ቀን ወደ ምኩራብ ገባ፤+ ሊያነብም ተነስቶ ቆመ።